Abdulwahab Family General Importer

Abdulwahab Family General Importer Qanani Food Stuff

17/09/2025
08/02/2024
ቀነኒ ባልትናና ቅመም ከተመሰረተበት ግዜ ጀምሮ በተለያዩ የአለም ሃገራት ጥራት ያለውን በቤት ውስጥ የተዘጋጀውን ድንቅና ምርጥ የባልትና ውጤቶች ሲያደርስ ቆይቷል። አሁንም እነሆ አድማሱን በማ...
16/01/2020

ቀነኒ ባልትናና ቅመም ከተመሰረተበት ግዜ ጀምሮ በተለያዩ የአለም ሃገራት ጥራት ያለውን በቤት ውስጥ የተዘጋጀውን ድንቅና ምርጥ የባልትና ውጤቶች ሲያደርስ ቆይቷል። አሁንም እነሆ አድማሱን በማስፋት በተቀሩት ሃገራትና በሃገር ውስጥም ጭምር የተለያዩ ማከፋፈያና መሸጫ ሱቆችን በቅርቡ ለመክፈት ቅድመ ሁኔታዎችን በማቻቸት ላይ ይገኛል። ምርቶቻችንን ለማከፋፈል የምትፈልጉ በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያላችሁ ባለ ሱቆች እስከ ጥር 30 ድረስ እንድትመዘገቡና የተዘጋጀውን የውል ቅጽ ፈርማችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

Address

Kolfe Keranio Sub City Woreda 01
Addis Ababa
2208CODE1250

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdulwahab Family General Importer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share