Yannis General Trading and import Export

Yannis  General Trading and import Export Yannis Trading @ Mexico keker building 2nd Flour office No-230

22/03/2026
21/03/2026
Networking Tools Available Call Us 0911715277
21/03/2026

Networking Tools Available Call Us 0911715277

✅ሁሌም እኛ ጋር አዲስ ነገር አለ CMOS ✅ከዚህ ቡኋላ ኮምፒውተሬ/ላፕቶፔ/,ፕሪንተሬ ,ኮፒ ማሽኔ እንዲሁም ሌሎች የቢሮ ማሽኖች ወ.ዘ.ተ ተበላሸብኝ የት ላስጠግን እያሉ እንዳይጨነቁ 😣 CM...
01/03/2024

✅ሁሌም እኛ ጋር አዲስ ነገር አለ CMOS ✅
ከዚህ ቡኋላ ኮምፒውተሬ/ላፕቶፔ/,ፕሪንተሬ ,ኮፒ ማሽኔ እንዲሁም ሌሎች የቢሮ ማሽኖች ወ.ዘ.ተ ተበላሸብኝ የት ላስጠግን እያሉ እንዳይጨነቁ 😣 CMOS Technology institute እኛው ጋር አስተማማኝ የጥገና አገልግሎት ከዋስትና ጋር መስጠት ጀምረናል
💅-የትኛውንም የቢሮማሽን በአጭር ጊዜ ጠግነን ወደነበረበት መልስን እናስረክቦታለን
አድራሻ:-ወ/ሶዶ ከዋናው ዳሽን ባንክ ጎን ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
✅ ይደውሉልን 0949245400/0964013939

28/02/2024

የካቲት 30, 01,እና 02 በሚጀምረው የስልጠና ፕሮግራም በሁለቱም ሙያዎች በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን ስልጠናውን በብቃት ሲያጠናቅቁ በስርተፊኬት እናስመርቆታለን ።ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፍጥነው ይመዝግብ
1-የቢሮ ማሽን ጠላላ ጥገና ስልጠና/General Office Machine Maintenance
2-Engineering Software አውቶ ካድ/Auto Cad Arc Cad…
machine Maintenance # Photo Copy Machine ,Printer ,Laptop and Desktop Repair , etc. ,Engineering Software CAD #
Arc CAD # Arc GIS # …ሌሎችም …
ኣድራሻ:-ወ/ሶዶ ከዋናው ዳሽን ባንክ ጎን ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ 0949 245400/0964013939 CMOS Training Institute

27/02/2024

እንጊሊዝኛ ቋንቋ ክህሎቶን ማዳበር ይፈልጋሉ?
ይማሩ በነፃነት የንግግር ልምምድ የምታዳብሩበት የእንጊሊዝኛ ንግግር ክፍለ ጊዜ (SPEAKING CLASS) ይዘንላችሁ መጥተናል!!!
በነፃነት እናወራለን እንለማመዳለን እንዲሁም በራስ መተማመን እንድታዳብሩ አብረን እንሰራለን:: በሚምቾት ግዜ እና ስአት
ቅዳሜን ና እሁድን ጨምሮ
ይደውሉልን! CMOS Training Institute
☎️ 0949245400 ☎️ 0964013939
አድራሻ፡ ወ/ሶዶ ከዋናው ዳሽን ባንክ ጎን ባለው ህንፃ ፤ 1ኛ ፎቅ
እንግሊዝኛ ቀላል ነው! English is Easy!

23/02/2024

ዛሬ ሳይሆን አሁን ይመዝገቡ!CMOS Professional Training Institute
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Office Machine Maintenance
🎯 Mobile Maintenance
🎯 Adobe photoshop
🎯 Website Design
🎯 Programming Language
🎯 Video Editing
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books)
🎯 Engineering Softwares (Autocad,Etabs, Civil 3d,Reviet, solid work, bill of quantity, software engineering courses)
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign (English, Arebic, German, Chinese, French.) Languages
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
አድራሻ:-1.ወ/ሶዶ ከዋናው ዳሽን ባንክ ጎን ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
☎️ 0949245400/ 0964013939 CMOS ይለያል

Available
05/07/2022

Available

16/03/2022

We Have Any Type Of original Laptop Chargers And accessory with Discount Price Call us +251 911715277 or 0921711118

Address

Mexico Keker Building
Addis Ababa

Telephone

+251911715277

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yannis General Trading and import Export posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yannis General Trading and import Export:

Share