Bella agency

Bella agency EPOXY flooring for your luxury life

30/06/2025

“መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ ፍታኝ?” አልኩት በመኪናው መስኮት አሻግሬ ዓይኖቹን እየሸሸሁ፡፡ “እሺ!!” ነበር መልሱ:: ቢያንስ ‘ለምን?’ ብሎ እንዴት አይጠይቀኝም? “መች ነው እንዲሆን የምትፈልጊው? አሁን? ነገ? ከሳምንት በኋላ? መቼ?” ቀለል አድርጎ ቀጠለ፡፡ ቀጥዬ የምለው ጠፋኝ፡፡ ለራሴ ምክንያት መስጠት እፈልጋለሁ፡፡ ተናዶ እንዲናገረኝ እሱ ላይ እንከን ማግኘት አጥብቄ እፈልጋለሁ፡፡’ፈታችው’ ከመባል ሌላ ቅጥያ ተጨምሮበት ‘ስላናደዳት ፈታችው’፣ ‘ስለመታት ፈታችው’……… ብቻ ምክንያቱ ከሱ ቢመጣ ደስ ይለኛል፡፡ “ካለቀልን ዛሬም ብንፋታ ደስ ይለኛል፡፡” “ከዛሬ በኋላ ተፋተናል፡፡ የግድ በህግ መፋታት የለብንም፡፡ እኔን መፍታት አይደል የፈለግሽው? ስለወደድኩሽ እንጂ ማንም ስለፈረመ እና ምስክር ስለተጠራ አላገባሁሽም፡፡” ብሎኝ ከመኪናው ወረደ እና የኔን በር ከፈተልኝ፡፡ ቤታችን ደጅ ደርሰን ነበር፡፡ ተናደድኩ፡፡ “የንብረት ክፍፍሉ……..” አላስጨረሰኝም፡፡ “የትኛውን ንብረት ነው የምትፈልጊው?” የአጥሩን በር ከፍቶ በእጁ እንድገባ አሳየኝ፡፡ “ድርሻዬን::” “ህምምምም…….. ቅር ካላለሽ ትንሿን መኪና ልውሰዳት ሌላውን ንብረት አልፈልገውም፡፡ ከዛሬ በኋላ ባልሽ አይደለሁም፡፡ ምንም ንብረትም የለኝም፡፡” ብሎኝ ‘ትንሿ’ ያላት መኪናው ውስጥ ገብቶ ተመልሶ ሄደ፡፡ ምን እንደምፈልግ ግራ ገባኝ፡፡ ካሳሁንን ሳላገባው በፊት ነበር የምፈታው ቀን የሚናፍቀኝ፡፡ ሳላገባው ፈትቼዋለሁ፡፡ እሱ ያገባኝ የመሰለው ቀን እኔ አግብቼም ፈትቼዋለሁ፡፡ታዲያ ለምን አገባሁት? እሱን አላገባሁትም፡፡ ገንዘቡን እንጂ። ወንዶች ‘ሴት ልጅ ገንዘብ ያለው ወንድ ትወዳለች’ ሲሉ ሳቄ ያመልጠኛል፡፡ ወይ ሰውየው ማርኳታል ወይ ገንዘቡ ማርኳታል፡፡ ለአንዳቸው ቅድሚያ ትሰጣለች፡፡ለገንዘቡ ብላ ከሆነ ገንዘቡን እንጂ እሱን አትወደውም። ገንዘቡ እስካለ ወይም የምትፈልገውን እስክታገኝ ድረስ አለች፡፡ እነሱ ግን ራሳቸውን ሳይሆን ገንዘባቸውን ያቀርቡላታል፡፡ ምክንያቱም የቁስን ያህል ራሳቸውን አያምኑትም፡፡ ስለዚህ ከቁሳቸው ይልቅ ራሳቸውን ተወዳጅ አድርገው ማቅረብ ሲሳናቸው ለገንዘቤ ብላ ነው የወደደችኝ ይላሉ እንጂ ገንዘቤን ነው የወደደችው አይሉም፡፡ ሰውየውን ከወደደችው ለገንዘቡ ብላ፣ ለቁመናው ብላ፣ ለወዙ ብላ…. የሚሉት ቀልድ አይጥመኝም፡፡ በቃ ሰውየውን ነው የወደደችው፡፡ የዛን ቀን ምሽት አልመጣም፡፡ ጠበቅኩት፡፡ እውነቱን እንደሆነ ገባኝ፡፡ ካሳሁን ፈቶኛል፡፡ ሁለተኛው ቀን መሸ ።አልመጣም፡፡ አልደወለም፡፡ ሶስተኛ ቀን ሆነ……… አራተኛ ቀን መጣ… … አስር ቀን ሞላው። አልመጣምም። አልደወለምም። የገባኝ ግን ቢመጣ ደስ እንደሚለኝ ነው፡፡እሱን መፍታት ያስደስተኛል ብዬ ያሰብኩትን ያህል አልነበረም የደስታዬ መጠን፡፡ “አልወደውም፡፡ ከሀብቱ እንጂ ከእርሱ ጉዳይ የለኝም።” ለራሴ ብቻዬን አነበነብኩ። ስልኬን እልፍ ጊዜ ልደውልለት አነሳሁ። እልፍ ጊዜ ተውኩት፡፡ በአስራአንደኛው ቀን ስልኬ ጠራ። እሱ ነበረ። ለምን ደስ አለኝ? አብሬው መኖር የማልፈልገው ሰው ድምፁን መስማቴ እንዴት አስደሰተኝ? “ደህና አደርሽ ሰብሊ? …… ላግኝሽ?” “እሺ:: የት እንገናኝ?” “ስራ ቦታ:: አራት ሰዓት ላይ መጥቼ ወስድሻለሁ፡፡” ስራ የመግባት ፍላጎት አልነበረኝም፡፡ቁምሳጥኑን ከፍቼ ሊያቆነጀኝ ይችላል ብዬ ያሰብኩትን ሁሉ ልብስ ሞከርኩ፡፡ ላማልለው? ወይስ ከሱ በመለየቴ አለመከፋቴን ለማሳየት? ለራሴ የምሰጠው ምክንያት ባይኖረኝም በሱ ፊት ቆንጆ ሆኜ መታየት ፈለግኩኝ፡፡ አምስት ዓመት በትዳር አብሬው ስኖር ይሄ ግድ ሰጥቶኝ አያውቅም ነበር። በጥንቃቄ ስዋብ ብዙ ሰዓት ፈጅቼ ደረስኩ፡፡ ተጋብተን ብዙም ሳንቆይ ነበር ካሳሁን እቤት ከምትውዪ ብሎ ለንግድ ተስማሚ የሆነ ቦታ ላይ ትልቅ የሴቶች ፀጉር ቤት የከፈተልኝ ፡፡ በሩ ላይ ሲደርስ የት ይዞኝ ሊሄድ እንደሆነ እያሰብኩ ነበር፡፡ ብዙም ግድ ያልሰጠው ሰላምታ ሰጥቶኝ የመኪናውን በር ከፍቶ አስገባኝ፡፡ በሚከብድ ዝምታ መኪናውን መንዳት ጀመረ፡፡ ላገኘው እንዳልቸኮልኩ፡፡ ተጨነቅኩኝ፡፡ “የት ነው የምንሄደው?” አፌ ይሄን ይበል እንጂ የትም ብንሄድ ግድ አልነበረኝም፡፡ “የምንጨርሰው ጉዳይ አለን፡፡” ባንክ ቤት በር ጋ ስንደርስ በሁለታችን ስም የነበረውን የባንክ አካውንት ሊያዛውርልኝ መሆኑን ነገረኝ፡፡ በተዘባረቀ ስሜት ውስጥ ሆኜ የሚጠበቅብኝን ፈፀምኩ፡፡ እድሜውን ሙሉ የሰራው ገንዘብ መሆኑን እያወቅኩ ‘አንተስ?’ ብዬ እንኳን አልጠየቅኩትም፡፡ ነገር ዓለሙ ዞረብኝ፡፡ ምንም ሳንነጋገር ፀጉር ቤቱ በር ጋር ደርሰን፡፡በር ሊከፍትልኝ ከመድረሱ ዘልዬ ከመኪናው ወረድኩ፡፡ በሌላ ትህትናው መቁሰል አልፈለኩም፡፡ “የት ነው ያለኸው?” አልኩት “ቤት እስካገኝ ሆቴል ነው ያረፍኩት::” “ለጊዜው እኮ እቤት መሆን ትችላህ::” "በሚቀጥለው ሳምንት በአንዱ ቀን የቤት ባለቤትነቱን ስም አዛውርልሻለሁ:: ሰሞኑን ስራ ስለሚበዛብኝ የምችል አይመስለኝም፡፡” ብሎኝ መኪናው ውስጥ ገብቶ ሄደ፡፡ ራሴ የሚፈነዳ መሰለኝ፡፡የማብድ የማብድ መስሎ ተሰማኝ፡፡ ወደቤቴ ሄድኩ። …… አልጨረስንም…
ቀጣየን እንዲለቀቅ ፎሎ እና ሼር ያድርጉ

ምን ብሠራ ያዋጣኛል ብለው ተጨንቀዋል? እንግዳውስ አዋጪ ወደሆነው የጅብሰም ብሎክ የማምረት ስራ በቀላሉ ይቀላቀሉ የማምረቻ ሞልድ ከሙሉ ማማከር እና ስልጠና ጋር ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።ለበለጠ መ...
07/04/2025

ምን ብሠራ ያዋጣኛል ብለው ተጨንቀዋል?
እንግዳውስ አዋጪ ወደሆነው የጅብሰም ብሎክ የማምረት ስራ በቀላሉ ይቀላቀሉ የማምረቻ ሞልድ ከሙሉ ማማከር እና ስልጠና ጋር ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0945308888

🚗የጋራዥ ወለልዎ፣የመኖሪያ ቤት ወለልዎ፣የቢዝነስ ቦታዎ ወለል ያረጀ፣ለመኖር እና ለስራ ምቾት የማይሰጥ ነው? 👋አሰልቺ ለሆኑ፣ ለተሰነጣጠቁ፣ ለሚላጡ ወለል ደህና ሁን ይበሉት እና የቤትዎን አ...
10/03/2024

🚗የጋራዥ ወለልዎ፣የመኖሪያ ቤት ወለልዎ፣የቢዝነስ ቦታዎ ወለል ያረጀ፣ለመኖር እና ለስራ ምቾት የማይሰጥ ነው?
👋አሰልቺ ለሆኑ፣ ለተሰነጣጠቁ፣ ለሚላጡ ወለል ደህና ሁን ይበሉት እና የቤትዎን አጠቃላይ ውበት የሚያጎለብት አስደናቂ ዘላቂ እና ጠንካራ የወለል ኢፓክሲ እንኻን ደና መጣህ ይበሉት !
🏚የእኛ የኮንክሪት ሽፋን ከባድ ትራፊክ ፍሰትን ለመቋቋም የተነደፈ ሲሆን ይህም ለማንኛውም ጋራዥ፣ፓርኪንግ፣መኖርያ ቤት፣ሆስፒታል ና ፋርማሲ ፣ፋብሪካዎች፣ሱፐር ማርኬት፣የስፓርት ማዘዉተርያዎች፣ ቸርች ... ወዘተ ምቹ ያደርገዋል።
✅ የተለያዩ ቀለሞች፣ ገፅታዎች እና ያማረ ኣጨራረስ ከርስዎ ስታይል ጋር የሚስማማውን ፍጹም ገጽታ መምረጥ ይችላሉ!
ነፃ ምክር እና ለማሰራት ዛሬዊኑ ቤላ ኢፖክሲ ወለልን በ +251945308888 ወይም በቴለግራም ቻናላችን https://t.me/bella_epoxy1 https://www.tiktok.com/.epoxy?_t=8kYWn0TOs7h&_r=1
ያግኙን።
🤩 ለኮንክሪት ወለልዎን የሚገባውን መፍትሄ እንስጥዎት!

10/03/2024

EPOXY flooring የምንጠቀምባቸው ቦታዎች
👉 ለመኪና ማቆምያ (ፓርኪንግ)
👉 ለገራጅ
👉 ለፋብርካዎች
👉ለፋርማሲዎች እና ሆስፕታሎች
👉ለመኖርያ ቤቶች ወለል እና ደረጃዎች
👉ለሱፐርማርኬቶች
👉ለስፖርት ማዞትራውች
👉 ፈርንቸሮች ወዘተ...
በጥራት ሰርተን እናስረክባለን
Tel.:- 0945308888
https://t.me/bella_epoxy1
https://www.tiktok.com/.epoxy?_t=8kYWn0TOs7h&_r=1

EPOXY flooring የምንጠቀምባቸው ቦታዎች👉 ለመኪና ማቆምያ (ፓርኪንግ)👉 ለገራጅ👉 ለፋብርካዎች👉ለፋርማሲዎች እና ሆስፕታሎች👉ለመኖርያ ቤቶች ወለል እና ደረጃዎች 👉ለሱፐርማርኬቶች 👉ለስፖ...
06/03/2024

EPOXY flooring የምንጠቀምባቸው ቦታዎች
👉 ለመኪና ማቆምያ (ፓርኪንግ)
👉 ለገራጅ
👉 ለፋብርካዎች
👉ለፋርማሲዎች እና ሆስፕታሎች
👉ለመኖርያ ቤቶች ወለል እና ደረጃዎች
👉ለሱፐርማርኬቶች
👉ለስፖርት ማዞትራውች
👉 ፈርንቸሮች ወዘተ...
በጥራት ሰርተን እናስረክባለን
Tel.:- 0945308888

Check out Bella epoxy's video.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251945308888

Website

https://t.me/bellatrading12

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bella agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share