02/04/2026
ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ
ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።
በዕለቱ በተለያየ የሥልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ ሐሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።
ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :
አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል
👉 ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ
ሲሀም ካሚል
👉 የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ
ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን
መስከረም አዳነ
👉 ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር
ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ
ዋልያ መጻሕፍት