12/09/2023
ልዩ የአዲስ አመት የ100 ነጥብ ውድድር 🌼🌼🌼
ድርጅታችን ሐበሻ ስፖርት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ልዩ የበአል ውድድር አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት በአጓጊው ውድድር ለመሳተፍ እና 100 ነጥቦችን ለማሸነፍ ነገ የሚደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት መገመት አለብዎት፡-
ጀርመን ከ ፈረንሳይ (ማክሰኞ ፣ 1.1.2016 ከምሽቱ 4፡00 ሰአት)
እባክዎ ግምትዎን በዚህ መልክ ያስቀምጡ።
👉 ጀርመን x : y ፈረንሳይ
👉 የሐበሻ አካውንት አይዲ ቁጥር :
በትክክል ይገምቱ እና በጣም ብዙ ነጥቦችን ያሸንፉ!
1. ይህንን ፖስት በይፋ ያጋሩ።
2. ይህን ፔጅ ላይክ ያድርጉ።
3. ከላይ ለተጠቀሰው ግጥሚያ ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ። ግምትዎን እስከ ነገ ምሽት 4፡00 ሰአት ድረስ በዚህ ፖስት ስር ከ ሐበሻ አካውንት አይዲ ቁጥሮ ጋር ይፃፉ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ ከጻፉ ግምትዎ ውድቅ ይሆናል። ሁሉም ኤዲት የተደረጉ ኮሜንቶች ውድቅ ይሆናሉ። ሁሉም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው።
4. በዚያ ቀን በሚደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች እና የወዳጅነት ጨዋታዎች በድረ-ገጻችን ላይ ይወራረዱ።
5. ግምትዎ ትክክል ከሆነ እና የመጀመሪያዎቹ አራት መመሪያዎችን ከተከተሉ ፣ የሐበሻ አካውንት አይዲ ቁጥርዎን በትክክለኛው ግምትዎ ስር በመፃፍ 100 ነጥቦችን ያግኙ።
መልካም በአል 🌼🌼🌼
መልካም እድል !!
website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”