Mak xv

Mak xv Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mak xv, Shopping & retail, Adama.

24/11/2024
አቺ  ሃሜተኛ  እምነት  የጎደለሽማጭበርበር መዋሸት እውቀት የመሰለሽ    ፍቅሬን  ሳትረጂ ተራምደሽ መሄድሽያኔ  ስንግባባ እወድሃለው ስትይ እውነት መስሎኝ ነበር ልቤን የሰጠውሽ  እውነት መ...
08/04/2022

አቺ ሃሜተኛ እምነት የጎደለሽ
ማጭበርበር መዋሸት እውቀት የመሰለሽ ፍቅሬን ሳትረጂ ተራምደሽ መሄድሽ
ያኔ ስንግባባ እወድሃለው ስትይ እውነት
መስሎኝ ነበር ልቤን የሰጠውሽ እውነት መስሎኝ ነበር ልቤን የሰጠውሽ
አቺ ሃሜተኛ ፍቅር የጎደለሽ አስሩን
ማዋራት ፍቅር የመሰለሽ ፍቅር መታደል ነው
አምላክ የሚሰጥሽ አቺ ፍቅር የለሽ አምላክን
ማታቂ ሃሜቱም ይቅርብሸ ማጭበርበርሩን
ትተሽ አምላክን እወቂ ያኔ ይገባሻል
አምላክን ስትቀርቢው አስሩንም ትተሽ በጸሎትሽ ትጊ ፍቅር አምላክሽ ነው
ካምላክሽ ጋ ቆዪ መዋሸት ማጭበርበር
ሃሜት የሴጣን ነው ፍቅርን ለመረዳት ያቃትሽ
ለዚ ነው ፍቅር አምላክሽ ነው ካምላክሽ ጋ
ቆዪ ካምላክሽ ጋ ቆዪ
_____________________

  ድምፃዊ    ለየት ያለ ስራ   #ተስፋ የተሰኘ  ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ  በዚህ ሰሞን የጥበብ እና የጥበብ ልጆች መድረክ በሆነው በተወዳጁ   ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ያደርሳል:...
18/12/2020



ድምፃዊ ለየት ያለ ስራ #ተስፋ የተሰኘ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በዚህ ሰሞን የጥበብ እና የጥበብ ልጆች መድረክ በሆነው በተወዳጁ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ያደርሳል::

💃🕺 💃🕺

Me. Tek.   Livano
01/09/2019

Me. Tek. Livano

Love plantis
01/09/2019

Love plantis

Address

Adama
1769

Telephone

+251983279844

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mak xv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share