31/05/2026
በGemini Omni የኤዲቲንግ ስራዎትን ያሳድጉ! | Gemini Omni Video Editing Revolu
ስለ ቪዲዮ ኤዲቲንግ አዲስ መንገድ ማወቅ ይፈልጋሉ? በዚህ አጭር ቪዲዮ ውስጥ ጎግል የለቀቀውን አዲሱን Gemini Omni በመጠቀም የኤዲቲንግ ስራዎን እንዴት ማፋጠን እንደሚችሉ አሳያችኋለሁ።
በዚህ ቪዲዮ ምን ያገኛሉ?
✅ ፎቶን ወደ ቪዲዮ የመቀየር ቀላል መንገድ።
✅ በጽሁፍ ትዕዛዝ (Prompt) የቪዲዮ ጀርባ እና ድባብ መቀየር።
✅ የኤዲቲንግ ሰዓትን እንዴት በግማሽ እንደሚቀንሱ።
የኔን የኤዲቲንግ ስራዎች እና የCapCut ቲዩቶሪያሎችን ለበለጠ ለመከታተል ሰብስክራይብ ያድርጉ! Azzieditor
Follow this page, please Omni update