Afalgun

Afalgun One Stop Shop for all your wireless, computers and electronics needs

Operating as usual

10/18/2021
"When African righteous people come together, the world will come together." ~Haile Selassie I

10/15/2021

በአሮምኛ ብቻ የመማሩ ችግር
**********************
አያንቱ እና መንዲያ የተባሉ ዘመዶቼ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለመማር በቅርቡ ከወለጋ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ትምህርት ጀምረዋል። እነሱ የሚችሉት ቋንቋ ኦሮምኛ ብቻ በመሆኑ፣ እና ትምህርቱ በእንግሊዝኛ ብቻ ስለሚሰጥ መረዳት ተስኗቸው ተቸግረዋል። ዐይናቸውን ዐፍጠው ዝም ብለው ነው ክፍል ውስጥ ወንበር የሚያሞቁት። አማርኛ ስለማይችሉም ኦሮምኛ ከሚችሉ ሰዎች ጋራ ብቻ ነው የሚነጋገሩት።

ወለጋ ሳሉ ሁሉንም የትምህርት ዐይነቶች የተማሩት በኦሮምኛ ነበር። አሁን ትምህርቱ በእንግሊዝኛ ስለሆነባቸው እንዴት ይሁኑ? እርግጥ ለወጉ እንግሊዝኛን ከአንደኛ ክፍል፣ አማርኛን ከ አምስተኛ ክፍል ጀምሮ ተምረዋል፡ ሆኖም ሁለቱም እውስጣቸው ስላልዘለቁ ከሁለቱም ሳይሆኑ ቀርተዋል። እንግዲህ ፈተናቸውን ሲወድቁ አትችሉም ተብለው ከዩኒቨርሲቲው ተባረው ከርታታ እና የሀገር ሸክም ሊሆኑ አይደል?

ቋንቋን በማስከበር ስም ልጆቹን እንዲህ ዐይነት ችግር ውስጥ የከተቱት ሰዎች ከአፍንጫቸው አርቀው የማያዩ ናቸው። እነሱ ለራሳቸው እንግሊዝኛ እና አማርኛ እየተናገሩ ልጆቹ ተምረውና የፈለጉበት ሀገር ሄደው ሠርተው እንዳይኖሩ ስላደረጓቸው።

ይህን ችግር ለመቅረፍ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በሞላ የቋንቋ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ሁሉ ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት የዝግጅት ኮርስ መስጠት ይገባቸዋል። ይህን ሳያደርጉ ተማሪዎቹን ፈተና ወደቃችሁ ብሎ ማባረር ኢፍትሀዊነት ነው።

በኦሮምያም ሆነ በሌላው አካባቢ ያሉ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለወደፊቱ ስለ እዚህ ችግር መፍትሄ መሻት አለባቸው። አዲስ የተሾሙት የትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እዚህ ውስጥ አንድ ወሳኝ ሚና መጫወት ይገባቸዋል።
**************************************ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ (ፕሮፌሰር)

10/14/2021
አንዳንድ ግዜ እንዳማያዩት መመሰል መልካም ነውበህይወትህ ውስጥ በተለይ በትዳር ያሉትን ትንንሽ ቁርሾዎችን መተውህ ህይወትህን ያማረና ቀላል ያደርጋል። ፎቶውን ከፍታው ይመልከቱ ሼር ማድረግን ...
10/13/2021

አንዳንድ ግዜ እንዳማያዩት መመሰል መልካም ነው
በህይወትህ ውስጥ በተለይ በትዳር ያሉትን ትንንሽ ቁርሾዎችን መተውህ ህይወትህን ያማረና ቀላል ያደርጋል።

ፎቶውን ከፍታው ይመልከቱ

ሼር ማድረግን አይርሱ

10/13/2021
Timeline Photos
10/10/2021

Timeline Photos

ጸሎት ሰሚዋ ኩክ የለሽ ማርያም እና አባ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘብሔረ ቡልጋ
አባ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘብሔረ ቡልጋ የኩክ የለሽ ማርያም ገዳምን የመሰረቱ ሲሆን በመስከረም 23 ቀን 1908 በቡልጋ ወረዳ ተወለዱ፡፡እግዚአብሔር አምላክ በእርጅና ጊዜአቸው በ64 ዓመታቸው ለመንፈሳዊ አገልግሎት ወደ ቤቱ የጠራቸው በአካለ ሥጋ በነበሩበት ጊዜም ነበር ከቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱሳን መላእክት ከጻድቃን ሰማዕታት ጋር ለመነጋገር የበቁ ታላቅ አባት ነበሩ፡፡
እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል እንዳለ መጽሐፉ እኚህ ታላቅ አባት በሣርያ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲያገለግሉ ቤተክርስቲያን ሲረዱ የቀዩ አባት ሲሆን ከዕለታት አንድ ቀን የቅዱስ ሚካኤልን በዓል ሲያከብሩ በዋዜማው ከቅዱስ ሚካኤል ጋር በመነጋገር የሥላሴን ዙፋን ገንትንና ሲኦልን ለማየት የበቁ አባት ናቸው፡፡
ከዚህ ጊዜ ጀምሮ አባ ኃይለ ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር አጋዥነት በቅዱሳን መሪነት ገዳሙን የመሰረቱት ሲሆን ከድንጋይ ፍልፍል አራት / 4 / ቤተመቅደሶችንና ሌሎች የባህታውያን መኖሪያ ዋሻዎች የፈለፈሉ ሲሆን አብረዋቸው ቅዱሳን መላእክት እንደሚያግዟቸው በህይወት በነበሩበት ሰዓት ይናገሩ እንደነበር የገዳሙ አገልጋዮች ይናገራሉ፡፡አራቱ ቤተመቅደሶች፡-
1. የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ፍልፍል ዋሻ፡- ይህ ገዳም አባ ኃይለ ጊዮርጊስ በ1972 ዓ.ም ጀምረው በ1976 ዓ.ም ነው ያጠናቀቁት ሲሆን ይህን ያህል ጊዜ ለምን እንደፈጀ የራሱ የሆነ ምክንያት አለውና በቦታው ተገኝተው ሚስጢሩን እንዲያውቁ ይመከራሉ
2. ኩክ የለሽ ማርያም ፍልፍል ዋሻ፡- በ1984 ዓ.ም ጀምረው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው ያጠናቀቁት፡፡ኩክ የለሽ ማርያም ማለት የጆሮ ኩክ የሌላት ቶሎ የሰዎችን ችግር የምትሰማ ለጠየቋትም ቶሎ ምላሽ የምትሰጥ እናት ማለት ነው፡፡ይህ ማለት ግን ሌሎች ቅዱሳን አይሰሙም ማለት አይደለም ፡፡ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አባ ኃይለ ጊዮርጊስ እጅግ አብዝታ ስለምትወዳቸው ኩክ የለሽ ማርያም ገዳምን እንዲመሰረቱ አድርጋቸዋለች፡፡ በጸበሏ በእምነቷ ብዙ ተዓምራቶችን እያደረገች ትገኛለች፡፡
3. የቅድስት ሥላሴ ፍልፍል ዋሻ፡- በ1984 ዓ.ም ጀምረው ከኩክ የለሽ ማርያም ፍልፍል ዋሻ ጋር አብሮ በአንድ ዓመት ውስጥ ነው የተጠናቀቀው ድንቅ ተዓምር እየተደረገም ይገኛል፡፡
4. ምን ያምር ቅዱስ ገብርኤል፡- በ1986 ዓ.ም ጀምረው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው ያጠናቀቁት፡፡ይህ ገዳም በቅዱስ ገብርኤል መሪነትና አጋዥነት በአባ ኃይለ ጊዮርጊስ ተፈለፈለ፡፡በዚህ ቤተመቅደስ ውስጥ ጸበል ፈልቆ ብዙ ተዓምራትን እያደረገ ይገኛል፡፡በአጠቃላይ በአራቱም ቤተመቅደስ በየእለቱ ማይጠንት ይታጠናል፡፡እንዲሁም በየወሩ ቅዳሴ ይቀደስባቸዋል፡፡ገዳሙ በ1972 ዓ.ም ተጀምሮ በ1986 ዓ.ም መጨረሻ ተጠናቆ በ1987 ዓ.ም በአባቶች ተባርኮ መለኮሳት በምነና ሕይወት ገብተዋል፡፡
እኚህ አባት ገዳሙን መስርተው ብዙ መንፈሳዊ አገልግሎት ካገለገሉ በኃላ በ1997 ዓ.ም መጋቢት 19 ቀን በዓለ እረፍታቸውን ካደረጉ በኃላ አጽማቸው በገዳሙ በጸሎት በአታቸው ውስጥ ይገኛል፡፡ይህ ገዳም ከ25 በላይ መለኮሳት የሚኖሩበት ሲሆን በሽመናና በልማት ስራ ከጸሎት ጎን ለጎን እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ ይህን ታላቅ ገዳም የረገጠ ወንደ የ40 ቀን ህጻን ሴት የ80 ቀን ህጻን ይሆናል ተብሎ ቃል ኪዳ ተገብቶለታል እንዲሁም በቦታው የበረከት ሥራ የሰራ ጸሎት ያደረገ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ምህረት እንደሚደረግለት ቃል ኪዳን ተገብቶለታል እርሶም በቦታው በመገኘት ለቦታው የተገባለትን ቃል ኪዳን ይሸምቱ እኔ ኃጢአተኛ ባሪያችሁ የዚህ ቃል ኪዳን ተካፋይ ሆንኩ ምዕመናንና ምዕመናትም የዚህ ቃል ኪዳን ተካፋይ ይሆን ዘንድ ብዕሬን አንስቼ አካፈልኳችሁ፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አድራሻ፡- ደብረ ብርሃን በስተሰሜን ምስራቅ በኩል 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች

የዚህ ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችንም ከተባበርንና ከተረዳዳን እንኳን የዚህን ሕፃን ሕይወት ይቅርና ከእግዚአብሔር ጋራ የበርካቶችን ሕይወት መታደግና ችግር መቅረፍ እንችላለን ዋናው ለወገን ...
10/10/2021
የሕፃን ናትናኤል ሳሙኤል ሕይወት እንታደግ, organized by Miky Ab

የዚህ ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችንም ከተባበርንና ከተረዳዳን እንኳን የዚህን ሕፃን ሕይወት ይቅርና ከእግዚአብሔር ጋራ የበርካቶችን ሕይወት መታደግና ችግር መቅረፍ እንችላለን ዋናው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የምንለውን አባባል በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ማዋል ነው ያኔ ታዲያ አንድም የወገን ሕይወት ታድገን አንድም የእግዚአብሔር በረከቱን አግኝተን ደስተኞች እንሆናለን ስለዚህ ወገን የምንችለውን በመስጠት የ1ዓመት ከ6ወር ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችሁም የምትረዱና በመልካም ነገሮች ላይ የምትሳተፉ በሞላ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርሱ ሰጭ ነውና በሰጣችሁ ቁጥር አብዝቶ ባርኮ ይሰጣችዋል ከመቀበል በላይ መስጠት ያስደስታል እንስጥ የወገን ሕይወት እንታደግ ለመስጠት ሀብታም መሆን አይሻም መልካም ልብ እንጂ ለመስጠት መመረጥ ወይም መታደል ይፈልጋል ሁላችንም እግዚአብሔር ሰጭዎች ያድርገን በተረፈ ሼር አድርጉት ለሌላ እንዲደርስ
https://gofund.me/f24716f9

ሕፃን ናትናኤል ሳሙኤል የ1ዓመት ከ6ወር ሕፃን ሲሆን በአሁኑ ወቅት በልብ ሕመም በከፍተኛ ደረጃ እየተሰቃየ ይገኛል ይህ ታዳጊ የነገ ሀገር ተስፋና ተረካ… Miky Ab needs your support for የሕፃን ናት.....

10/09/2021
10/06/2021
Shop unlocked phones from our stores on Herndon or Silver Spring stores or buy online at 911ifix.store or simply Call 24...
10/06/2021

Shop unlocked phones from our stores on Herndon or Silver Spring stores or buy online at 911ifix.store or simply Call 2406413887.

💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከዶ/ር አብይ ጋር ወደፊት🌻🌻🌻ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያዬ🙏🙏🙏
10/06/2021

💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከዶ/ር አብይ ጋር ወደፊት🌻🌻🌻ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያዬ🙏🙏🙏

+ሕይወታችንን የሚያበላሹ ነገሮችt.me/psychoet1. ኢጎ ምንድን ነው? ኢጎ ከህጻንነትሽ ጀምሮ ማህበረሰቡ የፈጠረብሽ የውሸት ማንነት ነው፡፡ይህ እብድ የሆነ አለም እብድ አድርጎ አእምሮሽ...
10/05/2021

+ሕይወታችንን የሚያበላሹ ነገሮች
t.me/psychoet

1. ኢጎ ምንድን ነው? ኢጎ ከህጻንነትሽ ጀምሮ ማህበረሰቡ የፈጠረብሽ የውሸት ማንነት ነው፡፡ይህ እብድ የሆነ አለም እብድ አድርጎ አእምሮሽን ቀርጾታል፡፡መጥላት፣ መቅናት፣ መናቅ፣መፍረድ፣ መከፋፈል፣ ዘረኛ መሆን፣ በሀብት መመካት፣ እኔ እኔ ብቻ ማለት...ወዘተ ነገሮች በውስጥሽ ተሰግስገዋል፡፡አንዳንዴ ጊዜ ፡ "እንዴት እንደዚህ አይነት መጥፎ ሰው ሆንኩኝ?" ትያለሽ፡፡መጥፎ የሆንሽው ግን አንቺ ሳትሆኚ ኢጎሽ ነው፡፡ይህ በማህበረሰቡ ከህጻንነትሽ ጀምሮ በውስጥሽ የተከማቸ ኮተት ነው፡፡አራግፊው፡፡አንቺ ውብ፣ ድንቅ፣ ደግ፣ ተወዳጅ፣ አስገራሚ፣ ባለብዙ በረከት፣ ሰው አክባሪ፣ ርህሩህ፣ የማትነካ፣ የማትዳሰስ even የማትሞትና በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረሽ መንፈሳዊ ፍጥረት ነሽ፡፡ይህንን እኔ ልነግርሽ አይገባኝም፡፡ይህንን ስታነቢው ራስሽ ታውቂዋለሽ፡፡ውስጥሽም ይነግርሻል፡፡
+
2. ጓደኞችሽን አሳይኝና ማንነትሽን አሳይሻለው፡፡ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር አመድ ቅማ ትመጣለች፡፡አመድ ከሚያስቅሙ ሰዎች ጋር የምትውል ሴትም እንደዛው አመዳም ናት፡፡ምርጥ ከሆኑ ሰዎች ጋር ብቻ ጊዜሽን አሳልፊ፡፡መጥፎ ሴት ብትሆኚም እንኳን በምርጥነታቸው ትሸነፊያለሽ፡፡ጓደኞችሽን በጥንቃቄ ምረጪ፡፡
+
3. ሀሳብሽን ከገንዘብሽ በላይ ተቆጣጠሪው፡፡አእምሮሽ የአሉታዊ ሀሳቦች ጭፈራ ቤት ከሆነ ሙሉ ህይወትሽ ገደል ይገባል፡፡በልብሽ ማዕከል የሚነግሰው ሀሳብ ውሎ አድሮ የህይወትሽ እውነታ ይሆናል፡፡እናም በጥንቃቄ ጠብቂው፡፡ሁልጊዜ አዎንታዊ ሀሳብን ብቻ አስቢ፡፡ለመሆኑ አሁን ምን እያሰብሽ ነው?
+
4. ሰዎችን አፍቅሪ ፣ ከልብሽ አክብሪ ፣ምን ይሉኛል ብለሽ ግን ምንም ነገር አታድርጊ፡፡ሰዎች የሚሉትን ነገር አያጡም፡፡ በውሃ ላይ ብትራመጂ ራሱ ዋና ስለማትችል ነው ማለታቸው አይቀርም፡፡ ራስሽ ላይ ብቻ አተኩሪ፡፡ አጭር ለሆነችው ህይወት ሰው ምን ይለኛል ብሎ መጨነቅ መሸወድ ነው፡፡
+
5. ቁሳቁስ ደስታ አይሰጥሽም፡፡ አሁን ደስታ የራቀሽ ብራንድ ነገር ስሌለሽ ከመሠለሽ ይቅርታ፡፡አለም ውስጥ ያለው ቁሳቁስ ሁሉ የአንቺ ቢሆንም እውነተኛ ደስታን አታገኚምም፡፡አዎ ብራንድ ነገር ስትገዢው ሊያሳብድሽ ይችላል፡፡ግን አንድ ቀን ባደረ ቁጥር የገዛሽው ነገር የሚሰጥሽ ደስታ እየተሸረሸረ ይመጣል፡፡እስቲ ከዚህ ቀደም ቋምጥሽ የገዛሻቸውን ነገሮች አስቢ፡፡እነዛ ተንሰፍስፈሽ የገዛሻቸው ነገሮች ዛሬ ያንን የቀደመ ደስታሽን ይሰጡሻል? በፍጹም፡፡ዛሬም ለመግዛት የምትንሰፈሰፊያቸው ነገሮች እንደዛው ናቸው፡፡ከገዛሻቸው በኋላ ይደብሩሻል፡፡ይህ መጥፎ ጨዋታ ነው፡፡ደስታሽ ያለው በውስጥሽ ነው፡፡ከፍያ የለውም፡፡ነጻ ነው፡፡ጥሩ ሰው መሆን ብቻ ደስታ ይሰጥሻል፡፡አንቺ ሰው እንዲያደርግልሽ የምትፈልጊውን ነገር ለሰው ስታደርጊ ደስታ ወደ አንቺ ይመጣል፡፡
+
6. ሁሉም ነገር ሱስ ነው፡፡ህይወትሽን መጥፎ የሚያደርገው መጥፎ ሱስ ነው፡፡መጥፎ ሱስን ግደይው፡፡መቃም፣ ማጨስ፣ መስከር፣ መዋሸት፣ መቅናት፣ መስነፍ...ማንኛው ወደኋላ የሚጎቱትሽን ነገሮች ከህይወትሽ ነቀለሽ ጣያቸው፡፡በምትካቸው በጎ ሱስ ፈጠሪ፡፡ያ መሄድ ወደ ምትፈልጊበት አለም ይወስድሻል፡፡
+

©ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ
ጠቃሚ ስለሆነ ለሌሎችም #Share እናድርግ
T.ME/Psychoet

10/03/2021
የዚህ ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችንም ከተባበርንና ከተረዳዳን እንኳን የዚህን ሕፃን ሕይወት ይቅርና ከእግዚአብሔር ጋራ የበርካቶችን ሕይወት መታደግና ችግር መቅረፍ እንችላለን ዋናው ለወገን ...
10/01/2021
የሕፃን ናትናኤል ሳሙኤል ሕይወት እንታደግ, organized by Miky Ab

የዚህ ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችንም ከተባበርንና ከተረዳዳን እንኳን የዚህን ሕፃን ሕይወት ይቅርና ከእግዚአብሔር ጋራ የበርካቶችን ሕይወት መታደግና ችግር መቅረፍ እንችላለን ዋናው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የምንለውን አባባል በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር ማዋል ነው ያኔ ታዲያ አንድም የወገን ሕይወት ታድገን አንድም የእግዚአብሔር በረከቱን አግኝተን ደስተኞች እንሆናለን ስለዚህ ወገን የምንችለውን በመስጠት የ1ዓመት ከ6ወር ሕፃን ሕይወት እንታደግ ሁላችሁም የምትረዱና በመልካም ነገሮች ላይ የምትሳተፉ በሞላ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እርሱ ሰጭ ነውና በሰጣችሁ ቁጥር አብዝቶ ባርኮ ይሰጣችዋል ከመቀበል በላይ መስጠት ያስደስታል እንስጥ የወገን ሕይወት እንታደግ ለመስጠት ሀብታም መሆን አይሻም መልካም ልብ እንጂ ለመስጠት መመረጥ ወይም መታደል ይፈልጋል ሁላችንም እግዚአብሔር ሰጭዎች ያድርገን በተረፈ ሼር አድርጉት ለሌላ እንዲደርስ
https://www.gofundme.com/f/a7zvj?utm_source=customer&utm_medium=copy_link_all&utm_campaign=p_cp+share-sheet

ሕፃን ናትናኤል ሳሙኤል የ1ዓመት ከ6ወር ሕፃን ሲሆን በአሁኑ ወቅት በልብ ሕመም በከፍተኛ ደረጃ እየተሰቃየ ይገኛል ይህ ታዳጊ የነገ ሀገር ተስፋና ተረካ… Miky Ab needs your support for የሕፃን ናት.....

09/25/2021
09/21/2021

ጠጥተን:ሳንረካ:አለቀ:ተደፍቶ
በቅጡ:ሳይፈላ:የሚገነፍል:በዝቶ

#ጤናእባካችሁ ብዙ በኩላሊት ጠጠር የሚሰቃይ ሰዎች አለ---#ሼር_ያድርጉትየኩላሊት ጠጠርን በ10 ቀናት ውስጥ ለማስወገድ-------------------------------------በአሁኑ ሰዓት...
09/21/2021

#ጤና
እባካችሁ ብዙ በኩላሊት ጠጠር የሚሰቃይ ሰዎች አለ---#ሼር_ያድርጉት

የኩላሊት ጠጠርን በ10 ቀናት ውስጥ ለማስወገድ
-------------------------------------

በአሁኑ ሰዓት የኩላሊት ጠጠር በጣም በብዙዎች ዘንድ የሚከሰት ችግር ሆኗል፡፡ ጠጠሩ የሚፈጠረው በሚኒራሎች እና በአሲዳማ ጨው በኩላሊት ውስጥ ሲሆን የሚከማቸው በኩላሊት ውስጥ ወይም በላይኛው የሺንት ቧንቧ አልያም በሽንት ፊኛ ውስጥ ሊሆን ይችላል፡፡

የሚፈጠሩት ጠጠሮች በሽንት ቧንቧ አማካኝነት ሊወገዱ ይችላሉ፡፡ የተወሰኑት ግን እዚያው ሊቆዩ ይችላሉ፡፡ እዚያው የሚቆዩ ጠጠሮች ካልተወገዱ፣ አንድ ላይ ትልቅ ጠጠር መፍጠራቸው
አይቀርም፡፡ ምናልባት የጎልፍ ኳስ ያክል መጠን ሊደርስም ይችላል፡፡ ይህም የሽንት ቧንቧን ሊዘጋ፣ በምንሸናበት ሰዓት ከፍተኛ ህመም ሊያስከትል፣
ማቅለሽለሽ፣ እንዲሁም ማስታዎክ ያስከትላል፡፡ እነዚህ ችግሮች ጠጠሩ አስካልተወገደ ድረስ ቀጣይነት ይኖራቸዋል እንጂ አይተውንም፡፡

✔ የኩላሊት ጠጠርን ለማስወገድ የሚሆኑ ዘዴዎች

የኩላሊት ጠጠር ከሰውነታችን በተለያዩ መንገዶች ሊወገድ ይችላል፡፡ ይህም በጠጠሩ መጠን እና አይነት ይወሰናል፡፡ የኩላሊት ጠጠር በውስጣችን እንዳለ ካወቅን ስለሁኔታው የጤና ባለሙያ ማማከር የመጀመርያ ስራችን መሆን አለበት!!!

ዋናው ነገር ግን አስቀድሞ መከላከል ነው፡፡ ይሄም በቀላሉ ከቤት በምናዘጋጃቸው ነገሮች (home remedies) የኩላሊት ጠጠርን መጠን መቀነስ እና በሽንት አማካኝነት እንዲወገዱ ማድረግ ይቻላል፡፡

✔ ከነዚህ home remedies መካከል በጣም የምታዎቀው የሚከተሉትን ነገሮች በመቀላቀል የሚገኝ ነው። እነርሱም፦

• 1 ብርጭቆ ንጽህ ሙቅ “ውሃ”
• 2 የሾርባ ማንኪያ “የአፕል ጭማቂ”
• 1 ወይም 2 የሾርባ ማንኪያ “ማር”
• ግማሽ የሻይ ማንኪያ “ቀረፋ” ናቸው፡፡

✔ አወሳሰድ
• “ለሁለት ሳምንታት” “ማታ” ከመተኛታችን በፊት መጠጣት፡፡
• እንደ ጠጠሩ መጠን በአስር ቀን ውስጥ ጥሩ ውጤት ማግኘት እንችላለን፡፡

ለሌሎች ማጋራት ደግነት ነው!!
ጤናዎ ይብዛለዎት!!!

ምንጭ :- Ethio Tena -ኢትዮ-ጤና
LIKE OUR PAGE
@afalgun

Address

114 Marcum Court
Sterling, VA
22302

Opening Hours

Monday 10am - 8pm
Tuesday 10am - 8pm
Wednesday 10am - 8pm
Thursday 10am - 8pm
Friday 10am - 8pm
Saturday 10am - 8pm
Sunday 12pm - 8pm

Telephone

(202) 446-6644

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afalgun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afalgun:

Videos

Our Story

https://911ifix.com/ Book online & get $10 off on all your repair

Nearby shops

Other Sterling shops

Show All

Comments

የአፍልጉኝ ማስታወቂያ የተፈላጊ ሙሉ ስም ማሞ አስዬ ውበት /ወይንም እባቡ አስዬ ውበት ይባላል። ተፈላጊው እባቡ አስየው በ1977 ከቤተሰቦቹ እንደተለየ ለብዙ ጊዜ ከጠፋ ቡሀላ በ1990ዎቹ አንድ ቀን ብቻ ወደ ቤተሰብ ወጥቶ እንዳለ እና በደሴ ከተማ እንደሚኖርና የሁለት ወንዶች ልጆች አባት እንደሆነ ተናግሮ ነበር። መኖሪያም ደሴ ከተማ እንደሆነ ተናግሮ ነበር ነገር ግን በጊዜው አድራሻው ስላልነበረን ማግኘት አልቻልንምና እባካችሁን ያያቹህ እና አድራሻውን የምታውቁት ሁላችሁ ያለበትን አድራሻ እንድታሳውቁን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ተፈላጊ አቶ እባቡ አስየው መልኩ ቀይ እድሜው ከ50-65 ይሆናል። የትውልድ ቦታ ዋግኸምራ/ሰቆጣ/ ሆኖም አንድ እግሩን በውትድርና የተሰዋ እና ክራንች በመጠቀም የሚንቀሳቀስ ነው። በተለይ ደሴ ከተማ የምትኖሩ ህዝቦች ሁሉ እባካቹህን ሳልሞት ወንድሜን አገናኙኝ ይላል ፈላጊ ወንድሙ ፈንታው አስየ ውበት እና ሁላችሁም like and share በማድረግ ይተባበሩን። አድራሻ -በ0904233882 -በ0904878271 -በ0934421119 በዚህ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ ይላል ፈላጊ ወንድሙ ፈንታው አስዬ ውበት።

* ***Smart phone and/lap top is all you need to work anywhere in the wold with Wi-Fi connection*** * ***No previous experience is required – step by step, easy to follow training is provided*** * ***Legit business, tax slip provided at the end of the year (claim your expenses for the business)*** * ***All you need is a motivation and the desire to learn new skills*** * ***Be the boss: Flexibility to work when and where you want to grow your business*** * ***Automated and proven system that does the selling for you*** * ***No direct selling nor keeping an inventory*** * ***Support from personal mentor and coach to help you succeed*** * ***The support of over 45k like-minded people in this business*** https://www.facebook.com/watch/?v=3134804776565844
Melilamiyefichecamobalallabealilehulumi
ከኮሮና ቫይረስ ራስን መመርመሪያ
It is polarized
ጤና ይስጥልን ቤተልሔም አለሙ እባላለሁ። የአያት ሪል እስቴት አ.ማ. የሽያጭ ወኪል ነኝ። አያት ሪል እስቴት አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ በሲኤምሲ ሚካኤል እና አያት መንደር ውስጥ የሚያስገባቸውን አፓርታማዎች እና ሱቆችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን። አፓርታማዎች እና/ወይንም ሱቆችን ለመግዛት ፍላጐት ወይንም እቅድ ካለዎት መረጃዎችን ልስጥዎት?
ድምፃዉ ማርታ ሀይሉ