Selam tube

Selam tube Service

Operating as usual

አዲስ አበቤ=ባልደራስ💚💛❤✊
06/16/2021

አዲስ አበቤ=ባልደራስ💚💛❤✊

አዲስ አበቤ=ባልደራስ💚💛❤✊

Free Esknder
06/11/2021

Free Esknder

Free Esknder

11/16/2020

ክብር
👇👇👇👇👇

👍ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣

👍ለአማራ ልዩ ሃይል

👍ለአማራ ሚሊሺያ እና

👍 የአማራ ተኳሽ ወ አራሽ ገበሬ!!!!!

#ሁላችሁንም_አመሰግናለሁ... 🙏🙏🙏
💚💛❤

"አልገባ ካለው ነጥለህ በለው""ያንን ባንዳው በለው ጀርባውን"💚💛❤https://youtu.be/BX-SCdtJwSg
11/14/2020
ስማ በለው ድምፃዊ አስራት ቦሰና እና አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ Sema Belew New Ethiopian Music Video 2020

"አልገባ ካለው ነጥለህ በለው"
"ያንን ባንዳው በለው ጀርባውን"
💚💛❤
https://youtu.be/BX-SCdtJwSg

ግጥም ተስፋ ብርሀን, ድምፃዊ አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ, ድምፃዊ አስራት ቦሰና, ማሲንቆ እንድሪስ ሀሰን , ሳክስ ወንዶሰን, አጃቢ ጥጋቡ ቸርነት, ዳይሬክትር ተሾመ አየለ ( ባለሐገሩ ), ፕሮዲዩ.....

#TPLF is terrorist organization
11/10/2020

#TPLF is terrorist organization

በቀጣይ ደግም ማን ይሆን ነገ ታራጁ? •••ይሄ የገዳዩ የዐቢይ አሕመድ፣ የሰባሪው የሽመልስ አብዲሳና የአስፈጻሚው የብርሃኑ ጁላ የሥራ ውጤት ነው። የተረፈረፈው የዐማራ አስከሬን ነው። ገበሬዎ...
11/03/2020

በቀጣይ ደግም
ማን ይሆን ነገ ታራጁ?

•••
ይሄ የገዳዩ የዐቢይ አሕመድ፣ የሰባሪው የሽመልስ አብዲሳና የአስፈጻሚው የብርሃኑ ጁላ የሥራ ውጤት ነው። የተረፈረፈው የዐማራ አስከሬን ነው። ገበሬዎች፣ ህጻናት፣ ወላዶች፣ አዛውንት ምስኪኖች።

ዐማራን ከኦሮሚያ ማጽዳት በሚለው አጀንዳቸው ይኸው ንጹሐንን እንዲህ እየረሸኑ አየረፈረፉት ነው።

“ መግደል መሸነፍ ነው” ይልልሃል የበሻሻው አጭቤ። ማፈሪያ እኮ ነው። ዐማራን ገድሎ ለኦሮሞ የሚታገለው አራዳው። ወዳጄ መግደል መሸነፍ አይደለም። “ መግደል ወንጀል ነው።” እየገደልክ፣ እያጠፋህ መግደል መሸነፍ ነው አትበለኝ። አከተመ።

• ድርጊቱ የተፈጸመው መከላከያው ከቦታው እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ ነው። ስብሰባ የጠሩትም የብልፅግና ሰዎች ናቸው። መከላከያውን የሚያዙት ደግሞ ኦሮሞ ጴንጤዎቹ ራሱ ዐቢይ አሕመድና ብርሃኑ ጁላ ናቸው። ኦርቶዶክስ ዐማራውንና ሙስሊም ዐማራውን ከፈጁት በኋላ ሆን ብሎ የወጣው መከላከያ ዐማሮቹን ለመቅብር እንዲመለስ አድርገውታል። ገዳዮቹም የሽመልስ አብዲሳ ልጆችም ሚሽናቸውን ከፈጸሙ በኋላ ተመልሰው ወደ ጫካቸው ገብተዋል። ስንቅና ትጥቅ ግብፅም፣ ህወሓትም፣ ዐቢይ አሕመድም ይልኩለታል። ይኸው ነው።

• በቀጣይ ሁለት መልእክቶችን በአንድ ጦማር እነግራችኋለሁ። ከአንድ ታላቅ ገዳም የደረሰኝን መልእክትም አቀርብላችኋለሁ። ይጠብቃቸው የነበረው የመከላከያ ሰራዊትም ድንገት ተነሥቶ ወጥቶ ሄዷል። እሱን እነግራችኋለሁ። ቀጥሎም የዛሬውን የፓርላማ ዱላ ቀረሽ ውሎ አቀርብላችኋለሁ። ዐቢይና ሰንኮፎቹ ሳይወገዱ እረፍት ብሎ ነገር አይኖረኝም።

ጠብቁኝ !!

እውነታው
11/03/2020

እውነታው

ዐማሮች ሆይ  !!• ሦስት የሀዘን ቀናትን ዐውጁ  !!• በግዛታችሁ ውስጥ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅብሎ ይውለብለብ !• ከቤትም ከደጅም ሙዚቃ አጥፉ፣ አትስሙም !• ጭፈራ ቤት አስረሽ ምቺ...
11/03/2020

ዐማሮች ሆይ !!

• ሦስት የሀዘን ቀናትን ዐውጁ !!
• በግዛታችሁ ውስጥ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅብሎ ይውለብለብ !
• ከቤትም ከደጅም ሙዚቃ አጥፉ፣ አትስሙም !
• ጭፈራ ቤት አስረሽ ምቺው ዳንኪራውንም ለ3 ቀን አቁሙ !
• ድብን ያለ ከል ጥቁር የሀዘን ልብስ ልበሱ !

• ዐማራ ሆይ !!

በቦታው ስላልነበርክ እንጂ በቦታው ብትኖር ኖሮ በእነ ዐቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳና ብርሃኑ ጁላ አንተም እንዲሁ ታራጅ፣ የምትጨፈጨፍና የምትገደል እንደነበርክ አትዘንጋ።

የኦሮጵያው መንግሥት ሞትህ አይሰማውም። ብሔራዊ የሀዘን ቀንም አያውጅልህም። ሰንደቅ ዓላማም አያውለበልብልህም። ይልቁኑ በጅምላ አስገድሎ ገድሎህ መከላከያውን ልኮ ቆሞ ያስቀብርሃል። አፈር ሲጫንህ ነው የሚረካው። ካላጠፋህ እንቅልፍ የለውም። እናም ነገም ተራው የአንተ ነውና ዛሬ ከልብህ ተተደራጅ።

በህይወት ስትኖር ነፍጠኛ፣ ወራሪ፣ ሰፋሪ ይሉሃል። ከገደሉህ፣ ካራዱህ፣ ካሳረዱህ፣ ካፈናቀሉህና፣ አፈርከድሜ ካበሉህ በኋላ ግን፣ “ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ፣ በማንነቱ ጥቃት የደረሰበት፣ በተፈጠረ የእርስበርስ ግጭት” እያሉ ያላግጡብሃል። እናም ተናበብ፣ ተደራጅ፣ ራስህን ዘርህን ሊያጠፉ ከወሰኑ ነፍሰ በላዎች ጠብቅ።

• የዐቢይ አሕመድ ቲፎዞ የሆናችሁ አክራሪ ጴንጤዎችና አክራሪ እስላሞች ተረጋጉ። እግዚአብሔር ብድራቱን እስኪከፍላችሁ ድረስ ተረጋጉ። ዐማራ ቤት የገባ መከራ እናንተም ቤት እስኪገባ ተረጋጉ። በልጆቻችሁ፣ በምትወዱት እናት አባት፣ እህትና ወንድም፣ ባልና ሚስት እስኪመጣባችሁ ተረጋጉ። ግድየለም ተረጋጉ። አታሹፉ፣ አትቀልዱም።

• ኦሮሞ ምንም አላደረገም። በኦሮሞ ስም ሁሉን እያደረገ ያለው ዐቢይ አሕመድና ጀሌዎቹ ናቸው። ህዝብ በህዝብ ላይ ቂም አይያዝ። ገዳዮቹ ራሱ ዐቢይ አሕመድና ጀሌዎቹ ናቸው። እነሱ ይጠፋሉ። ህዝብ ይቀጥላል።

11/02/2020

መርጠን ሳንወለድ
ተመርጠን የሞትነው
ካልታረመ አረም ጋር
በቅለን ተገኝተን ነው
#StopGoncide
#StopKillingAmhara

10/29/2020

የግፍ ፅዋዉ ሞልቶ ፈሰሰ🤦🏽‍♂️
በማንነቱ በየቦታው እንደዚህ እየተደፋ ላለው የአማራ ተወላጅ መጮህ እና ማውገዝ ሰብአዊነት እንጅ ዘረኝነት አይደለም!! ይህን ዘግናኝ ድርጊት አለምውገዝ ጨለምተኝነት ነው:: በአንድ ዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የዘር ጥቃት እንጅ ጠቅላያችን እንዳሉት "ግጭት" አይደለም!!
#StopKillingAmhara

" #ዐማራ ማለት በማስተዋል በእውቀት በጥበብ በእምነት ባዶ እጁ ነው የሚወጣ እንደ ሌላው ዱላ፣ ቆንጨራ፣ ሜንጫ፣ ይዞ አይወጣም፡፡"
10/28/2020

" #ዐማራ ማለት በማስተዋል በእውቀት በጥበብ በእምነት ባዶ እጁ ነው የሚወጣ እንደ ሌላው ዱላ፣ ቆንጨራ፣ ሜንጫ፣ ይዞ አይወጣም፡፡"

ኢትዮጵያን እንደለበሰ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንዳያድግ በአጭሩ ለተቀጨውና ለታረደው ለዚህ የዐማራ ህጻን ቅድሚያ ሰጥተን እንጩህ። ጎበዝ አጀንዳ አታስቀይሱና። ከግድቡ በፊት የዐማራ መሞትና መታረድ...
10/24/2020

ኢትዮጵያን እንደለበሰ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንዳያድግ በአጭሩ ለተቀጨውና ለታረደው ለዚህ የዐማራ ህጻን ቅድሚያ ሰጥተን እንጩህ። ጎበዝ አጀንዳ አታስቀይሱና። ከግድቡ በፊት የዐማራ መሞትና መታረድ ይገደብ። አከተመ።
#Zemdkun Bekle

10/17/2020

እግዚኦ

ተደራጁ ተብላችኋል።      *~★★~*• ፎቶዎቹን ለብልጽግና ደጋፊዎችና አባላት፣ ለሄት ስፒች ተሟጋቾች፣ ለጠልፎ ጣይ አፈጻድቆች ሁሉ አድርሱልኝ።• እኔን እንደ እብድ ብቻዬን የሚያስጮኸኝ እ...
10/13/2020

ተደራጁ ተብላችኋል።
*~★★~*

• ፎቶዎቹን ለብልጽግና ደጋፊዎችና አባላት፣ ለሄት ስፒች ተሟጋቾች፣ ለጠልፎ ጣይ አፈጻድቆች ሁሉ አድርሱልኝ።

• እኔን እንደ እብድ ብቻዬን የሚያስጮኸኝ እናንተንም እስቲ ያስጩሃችሁ። እኔን እና ጥቂቶችን ብቻ እንቅልፍ የሚያሳጣኝ እስቲ እናንተም ሞክሩት። ዐማራ ዘሩ እንዴት እየጠፋ እንዳለ ከጅምላ እርዱ ተመልከቱ።

• ኢሳያስ አፈውርቂ የመጣው የመተከሉን እርድ ለማስቀየስ፣ የአንበጣውን ውድመት ለማስቀየስና አጀንዳ ለማስቀየር መሆኑ ግን ሁሉ ይወቅ።

#ETHIOPIA | ~ “ Network Against Hate-Speech ቾች” ግን በዚህ ደግሞ እንዳያኮርፉኝ። አደራ !!

•••
“ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን አስተባብራና አደራጅታ ራሷን ለመከላከል የተገደደችበት ዘመን ላይ ደርሰናል። አለበለዚያ ዕጣ ፈንታዋ እጅግ አስጊ እየሆነ መጥቷል። ልጆቿ እየተገደሉባት፣ ነጻነት አጥተውና ተሳቅቀው እየኖሩ ቤተ ክርስቲያንን ጠበቅን ማለት አይቻልም። [ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ] ”

•••
“ የአካባቢው ነዋሪ ራሱን አደራጅቶ አስፈላጊውን ትጥቅ ታጥቆ የተጠናከረ የመከላከል አቅም መገንባት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2800450193548933&id=1903939863199975

•••
እኔ ዘመዴም አስቀድሜ ያልኩት ይሄንኑ ነበር። ከአዲስ አበባ የሚነሣውና ከአቢይ (አብዱ) አሕመድ የብልፅግና ቤተ መንግሥት ድጋፍ በሚያገኘው በማኅበረ ቅዱሳኑ አባል በእነ ቀሲስ ሙሉቀንና ዮሴፍ አባይ የሚመራው በኢዜማ መሪዎችና ደጋፊዎች በብርሃኑ ነጋ አምላኪዎች በእነ ኢዮብ አለነ በሚታገዘው Network Againest hate-Speech አማካኝነት በተደረገ ውትውታ ከዩቱዩብ ላይ እንዲወርድ የተደረገው ቪድዮዬ ላይ የልኩት የተናገርኩትም ይሄንኑ ነበር። እኔ ቀደም ብዬ ተናገርኩትና አሁን ቅዱስነታቸውና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ትናንትናና ዛሬ የተናገሩት አንድና ተመሳሳይ ነው። አሁን እነሱ ጻድቅ ሆነው እኔን ትክክል አይደለህም ሲሉኝ የነበሩ አንዳንድ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና፣ እንደተሳዳቢም ቆጥረው ከፌስቡክም ከዩቲዩብም እንድወርድ ሲወተውቱ የነበሩ የግንቦት ሰባት አባላትና አመራሮች ምን ይሉ ይሆን? አሁንስ ለዩቲዩብ እና ለፌስቡክ ይህን ራስን የመከላከል ዜና ሪፖርት ያደርጉ ይሆን? ወንድሜ ዮሐንስ ሞላም ይሄን ጥቆማዬን ይዘህ አንተ ራስን መከላከል ኃጢአት ነው ባይ ነህና ለፌስቡክም፣ ለዩቲዩብም ሪፖርት ታደርግባቸው ዘንድ ጥቆማዬን አቀርብልሃለሁ።

•••
መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ ከባድ ነው። የውጭ ጠላት ሁሉን ሊያርድ ሁሉን ሊበላ አሰፍስፎ ከደጅ ቆሟል። የሚያሳዝኑት የቤታችን ጉዶች፣ ሰው መሳይ በሸንጎዎች፣ ጎጠኛ መንደርተኛ፣ ለመጣ ሥርዓት ሁሉ አለቅላቂዎች፣ ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ ሌላ ህልም የሌላቸው ከንቱዎች፣ ሌላ ሰው መጥቶ ድምጹን ከፍ አድርጎ ሲያሰማና ሲደመጥ የተሸፈኑ የሚመስላቸው ነውረኞች፣ በጓዳ መርዝ የመርዝ ብልቃጦች፣ በአደባባይ በሸንጎ ሰው መሳዮች። የቤት ውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋዎች እነሱ ናቸው የሚያሳዝኑኝ።

•••
ሁለተኛ ዙር “ የበረኞቹ ” መልእክት መጥቷል። ደርሶኛልም። አውርተውኛልም። ሰሞኑን ለህዝቡ ሁሉ በቴሌግራሜ እለቀው ዘንድም አውርተውኛል። ልቀቀው ባሉኝ ቀን እለቀዋለሁ። ንስሐ ገብቶ ተዘጋጅቶ መጠበቁ የግድ ነው። የዘንድሮው የዐብይ ጾም ደግሞ ከአምናው የከበደና የባሰ ሳይሆን አይቀርም። የማይነቅዝ እህል እና ጨው አስቀምጡ ብለው ከዛሬ ዓመት በፊት በእኔ በኩል የነገሯችሁን ምክርም ምን ያህሎቹ ተግባራዊ እንዳደረጋችሁ አይታወቅም። ወደ መትረፊያ ገዳማትም ላኩላቸው የተባለውንም እንዲሁ አድርጉ።

•••
ባለፈው መስከረም 5/2013 ዓም በረኸኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ላይ “የኢትዮጵያ ብር የወረቀት ያህል እንኳ ዋጋ አያገኝም” ያሉትንም አሁን እያየነው። በከተማ የምትኖሩ ዜጎች በገጠር ለሚኖሩ ቤተሰቦቻችሁ ከፎርጅድ ብር እንዲጠነቀቁም አድርጉ። ሥርዓተ መንግሥቱ ከሽፏል። የዱርዬ ስብስብም ሆኗል። ምከሩም። ራቡ ግልጽ ነው። በሽታውም ተከታይ ነው። ጦርነቱም የሚታይ ነው።

•••
በአቢይና ሽመልስ የሚታዘዝ ጦር ዐማራን፣ ባለማተቦችን ከመተከል ከርስቱ የማጽዳት ሥራውን ቀጥሎበታል። በደቡብ ጉማይዴም ዐማሮች እየታረዱ ነው። ምንም ሲያዩአቸው ቢያስጨንቁም በነገው ዕለት ቪድዮዎቹን እለቅላችኋለሁ። እነ ዮሐንስ ሞላ፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን መብት አስጠባቂዎች ነን ባዮቹ እነ ቀሲስ ሙሉቀን፣ እነ ዮሴፍ አባይን የመሳሰሉ እኩያን፣ ከሃይማኖታቸው ዘራቸውና ፍርፋሪ የበለጠባቸው አንዳንድ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና መሪዎችም ይበሳጫሉ፣ ይናደዳሉ ብዬ፣ የኢዜማ ግንቦት ሰባት መሪዎችና ደጋፊዎች፣ እነ ህወሓት ብልፅግና፣ ኦነግና ብአዴኖች ያኮርፉኛል፣ ይበሳጩብኛል ብዬም እኔ ዘመዴ በአደባባይ ለሚታረደውና ዘሩ ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ ለተፈረደበት ምስኪኑ ዐማራ መጮሄን አላቋርጥም።

•••
ዛሬ ዐማራው ሲታረድ፣ ሲሰደድ፣ ሲሰቃይ፣ ዘሩ ሲጠፋ ከዳር ቆማችሁ ያያችሁ፣ ዝም ጭጭ ያላችሁ፣ በደስታም ጮቤ የረገጣችሁ፣ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ፣ እነዚያን ምስኪኖች ያገኘ፣ ስብራትና ሃዘን እናንተንም ያግኛችሁ። በላያችሁም ላይ ይውደቅ። በቤታችሁና በራሳችሁ የእኔ በምትሉትም ሁሉ ላይ ደርሶ ያሳያችሁ። “ አቢይ እሱ ምን ያድርግ? ብላችሁ ለዐብይ ጥብቅና የቆማችሁ፣ በእናንተ ደርሶ ዐብይ ምንያድርግ? ብዬ እናንተን ለመጠየቅ ያብቃኝ። የህጻናት፣ የእናቶችና የአባቶች ደም ይፋረዳችሁ። እንቅልፍ፣ ሰላም፣ እረፍትም ያሳጣችሁ። ቤታችሁ በሃዘን ይጎብኝ፣ ማቅ ያልብሳችሁ፣ ኃዘን ከቤታችሁ ይግባ፣ ከአቢይ አህመድ መንግሥት ጋር ቆማችሁ ለምስኪኖች ላለመድረስ የተለጎማችሁ ዲዳም ዱዳም ያድርጋችሁ። በራስ በቤተሰባችሁ ስብራት ይድረስ። አሜን !!

•••
በግፍ የታረዱትን ዐማሮች ነፍስ ይማር !!
•••

•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ጥቅምት 3/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

መስቀል በጎንደር
09/26/2020

መስቀል በጎንደር

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️#መስቀል_ሀይላችን_ነው::#ሀይላችን_መስቀል_ነው።#የሚያጸናን_መስቀል_ነው።#መስቀል_ቤዛችን_ነው።#መስቀል_የነፍሳችን_መዳኛ_ነው። #አይሁድ_ይክዱታል_እኛ_ግ...
09/26/2020

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስቀል_ሀይላችን_ነው::
#ሀይላችን_መስቀል_ነው።
#የሚያጸናን_መስቀል_ነው።
#መስቀል_ቤዛችን_ነው።
#መስቀል_የነፍሳችን_መዳኛ_ነው። #አይሁድ_ይክዱታል_እኛ_ግን_እናምነዋለን_ያመንነው_እኛም_በመስቀሉ_እንድናለን_ድነንማል።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የመስቀሉ ፍቅር የገባው አሜን ይበል
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ለብርሀነ_መስቀሉ_እንኳን_አደረሳችሁ🙏

09/24/2020
09/20/2020

🔥

09/20/2020

😍

09/20/2020

ልፍታልሽ እኔ ህልምሽ ቅዥት ነዉ
ያሰብሽዉ ሁሉ እንቆቅልሽ ነዉ
ገነቱም ሲኦል ሜዳዉ ገደል ነዉ!👌👌👌

ሰው በሞተ ቁጥር በወያኔ ማሳበቡ ይብቃ🛑 ወንጀለኛ ናቸው እያንዳዱን መያዝ ይችላል…………ማሳበቡ ይብቃ  መንግስት ፓርክ  ሳይሆን ስራው የህዝቡን ደህንነት ማስጠበቅ ነው አስገዳይ እራሱ ብልፅግ...
09/16/2020

ሰው በሞተ ቁጥር በወያኔ ማሳበቡ ይብቃ🛑 ወንጀለኛ ናቸው እያንዳዱን መያዝ ይችላል…………ማሳበቡ ይብቃ
መንግስት ፓርክ ሳይሆን ስራው የህዝቡን ደህንነት ማስጠበቅ ነው አስገዳይ እራሱ ብልፅግና ነው። shame on you

09/16/2020
09/13/2020

የebs የዜና አቅራቢው ድብቅ ተሰጦ

ታከለ ኡማ ስለ እስክንድር የተናገረው እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መጽሄት የዘገበው አስገራሚ ነገር እንዲህ ይላል!ታከለ ይናገራል! "አንድ ቀን እስክንድርን እዚህ አንበሳ መድሀኒት ...
09/11/2020

ታከለ ኡማ ስለ እስክንድር የተናገረው እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መጽሄት የዘገበው አስገራሚ ነገር እንዲህ ይላል!

ታከለ ይናገራል!

"አንድ ቀን እስክንድርን እዚህ አንበሳ መድሀኒት በር ላይ በእግሩ እየሄደ አየሁት። ጠርቼ 'ለምን በእግርህ ትሄዳለህ? ይሄንን መኪና ልስጥህ' ስለው እስክንድርም 'ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አልፈልግም' አለኝ"

የሚገርመው መኪናው የ6 ሚሊዮን ብር መኪና ነበር!

ፍትህ መፅሔት ፣

የእስክንድር እውነት መቼም አይታሰርም !!

Happy new year 🌼🌻🌼
09/10/2020

Happy new year 🌼🌻🌼

ፍትህ ፍትህ
09/10/2020

ፍትህ ፍትህ

09/06/2020
ጷግሜን ለእስክንድር እና ለባልደረቦቹ !
09/05/2020

ጷግሜን ለእስክንድር እና ለባልደረቦቹ !

ሿ ሿ
09/02/2020

ሿ ሿ

በቅርብ ቀን በ ኢቲቪ በፋና በዋልታ ቀርበን ይሄን አደናጋሪ ፊልም እናሳያለን በክብር ቤታችሁ አርፋችሁ ተቀምጣችሁ ተከታተሉ🧐
09/02/2020

በቅርብ ቀን በ ኢቲቪ በፋና በዋልታ ቀርበን ይሄን አደናጋሪ ፊልም እናሳያለን በክብር ቤታችሁ አርፋችሁ ተቀምጣችሁ ተከታተሉ🧐

እጥላለሁ እቁብ ፣ ላይወጣልኝ እጣየቀን ጅብ ሳባርር ፣ የራበው ጅብ መጣ
09/01/2020

እጥላለሁ እቁብ ፣ ላይወጣልኝ እጣ
የቀን ጅብ ሳባርር ፣ የራበው ጅብ መጣ

🤣
09/01/2020

🤣

😪
09/01/2020

😪

Address

Point Replete Dr
Fort Belvoir, VA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Selam tube:

Videos

Nearby shops


Other Fort Belvoir shops

Show All

Comments

ግጥሙ ላይ ስህተት አላየሁም
(ይነበብ)አልጋላይ ለተቸገሩ ለወንዶች አስደሳች ዜና Vimax CALL ☎️ ➡️ 0929023807 3500 ብር 🚩 vimax made in canada 🚩በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የቀረበ 60 እንክብል ❤️ቪማክስ ተመራጭ ያደረገው ከተፈጥሮ እፅዋት በመመረቱ ISO 9001 sertified አርጎ ያረጋገጥው በጤና ላይ ምንም አይነት ችግር የማያመጣ በመሆኑ እንዲሁም ሁሌም መወሰድ ያለበት ነገር ሳይሆን አንድ ግዜ ተወስዶ ችግሩን እስከ ወዲያኛው የሚቀርፍ በመሆኑ ነው 📞 CALL ☎️ 0929023807 3500 birr ከጥቅሞቹ በጥቂቱ 💥የስንፈተ ወሲብን በዘላቂነት ለመቅረፍ 💥የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር 💥በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት 💥ብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆም ማድረግ 🔴በ ጤንነት ላይ ምንም የጎንዩሽ ጉዳት የሌለው 100 አስተማማኝ ፋጥነው በመደወል የ ዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ 👉Price BIRR 3000birr ለክልሎች እና ለክልል ከተሞች በEMS እንልካለን 🔴ይደውሉ ወዳሉበት ቦታ ፈጥነን በራሳችን ትራንስፓርት እናቀርባለን 🍎 ብዛት ለሚቀበሉ big discount አድርገናል 🔴አድራሻ 🔴A.A Call ☎️ 0929023807
Selamhi
Hii
An ex migrant Fetia Mohammed who lived in Saudi Arabia for twenty eight years https://get.et/zO71uK 🙄
www
Hi zinash
Selame
ሀይ ሰላምየ
ማስተዋል ያስፈልጋል