30/04/2023
አንዳንዴ አላህ ምኞትህን ሲያሳካልህ እንዲህ ነው
በነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው…
ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን ላይ መዲና መስጂደ ነበዊ ላይ በባዶ እግራቸው ልብ በሚነካ ሁኔታ ሲሰናበቱ የሚያሳየው ቪዲዮ አለማችን ላይ እጅግ ቀልብ የሳበ ነበር። ይህ በእድሜ የገፉት ፓኪስታናዊ አባት ከፓኪስታን ከሳኡዲ ከቱርክ ሙሉ ወጫቸውን ሸፍነው ሀጅ ለማስደረግ በተለያየ አቅጣጫ ጥሪ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ሀረመይን ሸሪፈይን በዌብሳይቱ አስነብቧል ።
በአንተ እና በአሏህ መካከል ያለውን መንገድ ካስተካከልክ በአንተ እና በእያንዳንዷ ህይወትህ መካከል ያለውን አሏህ ያስተካክለዋል