Haje AliQafar

Haje AliQafar እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊያን ለመሪያችን ጠቅላይ ሚኒስትር(ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ በሄዱበት ሁሉ በሰላም እንዲመለሱ ዘወትር መጸለይና መማጸን አለብን።

መንግሥት ሰላምን ለማስፈን፣ ሀገራዊ ምክክርን  ለማሳካት እና ሁሉን  አቃፍ  ልማት ለማምጣት እየሰራ ነው ።  #የመደመርመንግስት
21/03/2026

መንግሥት ሰላምን ለማስፈን፣ ሀገራዊ
ምክክርን ለማሳካት እና ሁሉን አቃፍ
ልማት ለማምጣት እየሰራ ነው ።

#የመደመርመንግስት

15/03/2026
ውስጣዊ  ዐቅማችን ማለት  የሕዝባችን ዐቅም፣ የሀገራችን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ሀብት እንዲሁም የአዲሱ የትውልድ የምናብ ፈጠራዎችን ክህሎቶችን ናቸዉ።   #የመደመርመንግስት
15/03/2026

ውስጣዊ ዐቅማችን ማለት የሕዝባችን ዐቅም፣ የሀገራችን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ሀብት እንዲሁም የአዲሱ የትውልድ የምናብ ፈጠራዎችን ክህሎቶችን ናቸዉ።

#የመደመርመንግስት

15/03/2026

Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹

"የክፋትንና የጭካኔን መንገድ በሚገባ አይተነዋል፡፡ ማየት ብቻ ሳይሆን ወደመቀመቅ ሲከትንም ኖሯል፡፡" #የመደመርመንገድ
15/03/2026

"የክፋትንና የጭካኔን መንገድ በሚገባ አይተነዋል፡፡ ማየት ብቻ ሳይሆን ወደመቀመቅ ሲከትንም ኖሯል፡፡"

#የመደመርመንገድ

 ከህልም ወደ እውነት ኢትዮጵያ የልዕልና ጉዞ የልማትን ስኬት ድላችን ለትውልድ የሚተርፍ ዘመን ተሻጋሪዎች እና ታሪካዊ  አሻራዎችን  ናቸዉ።    #የመደመርመንግስት
15/03/2026



ከህልም ወደ እውነት ኢትዮጵያ የልዕልና ጉዞ የልማትን ስኬት ድላችን ለትውልድ የሚተርፍ ዘመን ተሻጋሪዎች እና ታሪካዊ አሻራዎችን ናቸዉ።

#የመደመርመንግስት

የወል ትርክት ለወል ሀገር!ብልፅግና ፓርቲ ነጠላ ትርክቶች በመሀላቸው ያለውን የሀሳብ ክፍተት ከመሙላት ይልቅ የበለጠ የሀሳብ ልዩነት እንዲፈጠር ሰበብ አስባብ የሚፈልጉ እንደመሆናቸው መጠን ለ...
15/03/2026

የወል ትርክት ለወል ሀገር!

ብልፅግና ፓርቲ ነጠላ ትርክቶች በመሀላቸው ያለውን የሀሳብ ክፍተት ከመሙላት ይልቅ የበለጠ የሀሳብ ልዩነት እንዲፈጠር ሰበብ አስባብ የሚፈልጉ እንደመሆናቸው መጠን ለወል ሀገር ግንባታ መሰናክል ናቸው ብሎ ያምናል። በመሆኑም ብሄራዊነት የተሰኘ አሰባሳቢ ሀገራዊ ትርክት ይዞ የተነሳ ፓርቲ ነው።

ብልፅግና ፓርቲ የአብሮነት የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እሴቶችን በማጠናከር ጠንካራ ሀገረ መንግስት ጠንካራ ፓርቲ በመመስረት ኢትዮጵያን በከፍታ ማማ ላይ ለማስቀመጥ ሀገር በቀል የመደመር እሳቤን ይዞ ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና በመጓዝ ላይ የሚገኝ ፓርቲ ነው።

ፓርቲያችን ብልፅግና የህዝባችንን አንገብጋቢ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ከመመለስ በተጨማሪ ሁለንተናዊ ብልፅግናን እውን ለማድረግ በዘለቄታዊ የልማት ግቦች ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል

የብልፅግና ፓርቲ የአንድነት፣የአብሮነት፣የመተሳሰብ ፣የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እሴቶቻችን እንዲጠናከሩ መሰረት የጣለ እናየበጎ ፍቃድ ስራዎች ህዝባዊ መሰረት እንዲኖራቸው የተሰራውን ስራ አጠናክሮ መቀጠል የብልፅግናችን መሰረት ስለሆነ እነኚህን እሴቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል

!
#የመደመርመንግስት

                !      የባህር በር ጥያቄያችን የፍትሕ፣የልማትና የአብሮነት ጥያቄ ነው።በዲፕሎማሲያዊ ጥረትና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ የምናደርገው ይህ ጉዞ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ...
15/03/2026



!

የባህር በር ጥያቄያችን የፍትሕ፣የልማትና የአብሮነት ጥያቄ ነው።
በዲፕሎማሲያዊ ጥረትና በጋራ ተጠቃሚነት መርህ የምናደርገው ይህ ጉዞ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብሯ የሚመልስና ቀጣዩን ትውልድ ከወደብ ኪራይ ጫና ነፃ የሚያወጣ ነው።
ስለሆነም ይህንን ብሔራዊ ራዕይ ዳር ለማድረስ ሁላችንም በአንድነት ልንቆም ይገባል።

#የመደመርመንግስት

15/03/2026
14/03/2026
02/05/2025

Address

Logya

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haje AliQafar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share